በሀገር አቀፍ ደረጀ በብሩህ ኢትዮጵያ የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር የተሳተፉ የመደ ወላቡ የኮምፒዩቲንግ ኮሌጅ ተማሪዎች አሸናፊ ሆኑ!

በሀገር አቀፍ ደረጀ በብሩህ ኢትዮጵያ የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር የተሳተፉ የመደ ወላቡ የኮምፒዩቲንግ ኮሌጅ ተማሪዎች አሸናፊ ሆኑ!
*******

በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ክለብ አባላት የሆኑት ተማሪ በእምነት ጥላሁን እና ቶማስ ግዛው በ2016 ዓ/ም የብሩህ ኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር በማሸነፍ 4,000 የአሜሪካን ዶላር ተሸላሚ ሆኗል፡፡

እንኳን ደስ አላችሁ!

የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ!
ልህቀት በብዝሃነት!